ከሙግት በፊት የሚሰጥ የህግ ምክር።
Nexus ሙግት ከመነሳቱ በፊት በመስራት፣ ደንበኞች የህግ ስጋቶችን እንዲለዩ፣ መፍትሄ እንዲያገኙ እንዲሁም ህጋዊና የንግድ ጥቅሞቻቸውን እንዲያስጠብቁ ያግዛል።
ንግድ ለመጀመር ወይም ለማስፋፋትሙግትን እንዴት እንደምንከላከልProactive Prevention.
Effective Solutions.
የህግ ችግሮች ወደ ሙግት ከማምራታቸው በፊት መፈታት አለባቸው።
ከሙግት በፊት
የህግ ስጋቶችን እንዲለዩ፣ ችግሮችን አስቀድመው እንዲፈቱ እና አላስፈላጊ የፍርድ ቤት ሙግትን እንዲያስቀሩ እናግዝዎታለን።
ከሙግት በኋላ
ተለምዷዊው አሰራር ብዙውን ጊዜ ትኩረት የሚያደርገው ሙግት ከተነሳ በኋላ ጉዳዩን በፍርድ ቤት ክስ መፍታት ላይ ነው።
ProactivePrevention.
አብዛኛው ስራችን የሚከናወነው ችግር ከመፈጠሩ በፊት ነው።
ከመስራቾቹ የተጻፉ
ሁሉም ጽሁፎች-
What a contract should say before you sign it
Most contract disputes start with something the parties never wrote down. Here is what makes a contract valid in Ethiopia and the clauses to check before you sign.
-
Registering a company in Ethiopia: what to decide first
Before you file anything, five decisions shape your company for years: its form, owners, manager, capital and licences. Here is how to think about each.
-
Employment: put the terms in writing from day one
Many employment disputes begin with an unwritten term. Here is how a written contract and a clear probation clause protect both employer and employee.
የህግ ምክር እንዴት ያገኛሉ
ይደውሉ ወይም ይምጡ
በ +251 992 611 919 ይደውሉ፣ ወይም ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ልደታ ወደሚገኘው ቢሯችን ይምጡ።
ያጋጠመዎትን ይንገሩን
ስለ ውሉ፣ ስለ ድርጅቱ ጉዳይ ወይም ስለ ችግሩ በራስዎ ቃላት ያስረዱን።
ስጋቱ የት እንዳለ እናሳይዎታለን
የህግ ስጋቱ የት እንዳለ እና ምን ማድረግ እንዳለብዎ እንነግርዎታለን።
የምናገለግላቸው ደንበኞች
- የውጭ እና የአገር ውስጥ ባለሀብቶች
- ኩባንያዎች
- የውጭ ዜጎች
- የንግድ ተቋማት
- ግለሰቦች
ጠበቆችዎ
ባለሙያዎቻችንን ይተዋወቁ-
Mohammed Goshu
መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጠበቃ እና የህግ አማካሪ
-
Abrham Bahire
መስራች
ጠበቃ እና የህግ አማካሪ
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
Nexus Legal Solutions ምን ይሰራል?
Nexus Legal Solutions LLP በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የንግድ ህግ ድርጅት ነው። የምንሰራው ሙግት ከመነሳቱ በፊት ነው፤ ደንበኞች የህግ ስጋቶችን እንዲለዩ፣ ተግባራዊ መፍትሄ እንዲያገኙ እና ህጋዊና የንግድ ጥቅሞቻቸውን እንዲያስጠብቁ እናግዛለን። ሙግት ማስቀረት በማይቻልበት ጊዜ ደግሞ የፍርድ ቤት ሙግቶችን እንይዛለን።
የምታገለግሏቸው እነማንን ነው?
የውጭ እና የአገር ውስጥ ባለሀብቶችን፣ ኩባንያዎችን፣ የውጭ ዜጎችን፣ የንግድ ተቋማትን እና ግለሰቦችን።
ጠበቃ እንዴት ማነጋገር እችላለሁ?
በስራ ሰዓት በ +251 992 611 919 ይደውሉ፣ ወይም በአካል ወደ ቢሯችን ይምጡ።
Effective Solutions.
ችግር ሲያጋጥም ደግሞ ተግባራዊ መፍትሄዎችን በማፈላለግ በድርድር ጠረጴዛም ሆነ በፍርድ ቤት ህጋዊና የንግድ ጥቅሞችዎን እናስጠብቃለን።
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:30 እና ከቀኑ 7:30 እስከ 11:30 (ዓለም አቀፍ ሰዓት፡ 8:30 እስከ 12:30 እና 1:30 እስከ 5:30)



