የንግድ ህግ አገልግሎት፣ ከሙግት በፊትና በኋላ።
ኩባንያዎችን፣ ባለሀብቶችን እና ግለሰቦችን በንግድ ድርጅቶች፣ በንግድ ስምምነቶች እና በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳዮች ላይ እናማክራለን፤ ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ሲያመራም ወክለን እንሟገታለን።
አገልግሎቶቻችን
የንግድ ድርጅቶች የህግ ምክር አገልግሎት
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩድርጅት ማቋቋምና ማዋቀር፣ የኮርፖሬት አስተዳደር
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየውል አስተዳደር፣ የንግድ ስምምነቶች
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየህግ ማጣራት፣ የህግ ተገዢነት
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየአሰሪና ሰራተኛ ህግ አገልግሎት
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየህግ ስጋት አስተዳደር
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየድርድር እና የግብይት ድጋፍ
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩሙግት መከላከል እና ከክስ በፊት የሚደረግ ሂደት
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየንግድ ድርጅቶች ሰነድ ዝግጅት፣ ኢንቨስትመንት እና የሽርክና ማህበር
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩM&A፣ የንግድ ግብይቶች
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩየፍርድ ቤት ሙግት
ስለዚህ ጠበቃ ያነጋግሩ
ቅድሚያ ለመከላከል
አብዛኛው ስራችን የሚከናወነው ችግር ከመፈጠሩ በፊት ነው፤ ውል ከመፈረሙ በፊት ይመረመራል፣ ድርጅት ከማደጉ በፊት በአግባቡ ይዋቀራል፣ ስጋትም ወደ ክስ ከመቀየሩ በፊት ይለያል። የፍርድ ቤት ሙግት የሚያስፈልግ ሲሆንም ዝግጁ ነን።
የምናገለግላቸው ደንበኞች
- የውጭ እና የአገር ውስጥ ባለሀብቶች
- ኩባንያዎች
- የውጭ ዜጎች
- የንግድ ተቋማት
- ግለሰቦች
+251 992 611 919
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:30 እና ከቀኑ 7:30 እስከ 11:30 (ዓለም አቀፍ ሰዓት፡ 8:30 እስከ 12:30 እና 1:30 እስከ 5:30)
